ጉባኤውን በተመለከተ ለደረሱን ጥቆማዎች መግለጫ

የአማራ ኮሚውኒቲ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው  ለመጭው እሁድ ለምናደርገው ታላቅ ታሪካዊ ጉባኤ ዝግጅታችንን አጠናቀን እለቱን በጉጉት እየተጠባበቅን እንገኛለን ! የጉባኤው ቅድመ ዝግጅት በወንድሞች እና እህቶች ብርታት፤  በስልክ ፣ በአካል እና በሌሎች መንገዶች በምታደርጉልን ድጋፍ እንዲሁም…


Read More

ቤተአማራ መድህን በዋሽንገተን የአማራ ማህበረሰብ በጠራው ጉባኤ እንደሚገኝ አሳወቀ

በጉባኤው ጥሪ ያደረግንላቸው አክቲቭቶች ታዋቂ ግለሰቦችና ድርጅቶች በቦታው እንደሚገኙ በኢሜል በቃል እና በመግለጫ አሳውቀውናል:: በቅርቡ የተጣመረው ቤተአማራ መድህንም ለጉባኤው ተወካዮቹን እንደሚሚልክ አሳውቆናል::


Read More

Ethnic tensions in Gondar reflect the toxic nature of Ethiopian politics

The Gaurdian https://www.theguardian.com/global-development/2016/dec/22/gondar-ethiopia-ethnic-tensions-toxic-politics?CMP=share_btn_fb From uneven development to authoritarian government, the morass of issues facing the city of Gondar offer a snapshot of Ethiopia’s wider problems In Gondar, a city in Ethiopia’s northern highlands, a lone tourist…


Read More

Ethiopian Human Rights Project Report

የኢትዮጵያ መንግስት ‹የጸረ-ሽብር ግብረ-ኃይል› በሽብር ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል 2008 ዓ.ም ሐምሌ ወር መግቢያ ላይ በጎንደር በነበሩ የወልቃይት አማራ ማንነት ጠያቂ የህዝብ ተወካይ (ኮሚቴ) አባላትን ለማሰር በተደረገ እንቅስቃሴ በሁዋላ በአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖች ህዝባዊ ተቃውሞዎች በተደጋጋሚ መከሰታቸው…


Read More

ከአማራ ክልል የሕዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫና አዲስ የትግል ጥሪ

ቀጣዩ እቅድ አንባገነኑ መንግስት በአማራና በኦሮሚያ እንዲሁም በጋንቤላና በኮንሶ በሰላም ባዶ እጁን ለተቃውሞ በወጣ ህዝብ ላይ በአልሞ ተኳሽ ህዝብን መጨፍጨፍ ሥራ ብሎ ይዞታል። ዛሬም ወጣትነት እስኪጠላ ድረስ በጅምላ ይጨፈጭፋል ፤በጅምላ ያፍናል፤ በጅምላ ያስራል፤ አስሮም አድራሻ…


Read More

Arebegna Abera Gobaw

ጀግናው አርበኛ አበራ ጎባው ማን ነው? አርበኛ አበራ ጎባው መሰዋቱን የሰማሁት ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2009 ዓ.ም. ከቀኑ 10፡00 ሰዐት አካባቢ ነበር፡፡ ሆኖም የዚህ ጀግና በጠላት መሞት ለኅልውናው የሚታገለውን የዐማራ ገበሬ ሞራል ይጎዳል በሚል ዜና ሳልሰራው…


Read More