ድሃ ተበደለ፤ ፍርድ ተጓደለ

—ኢህአዴግ የማይቀርፈው ሙስና— አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ድርጅታዊ ምዝበራ” ብየ የሰየምኩትን መጽሃፍ ስጽፍ ከሁሉም በላይ ያሳሰቡኝና ያስጨነቁኝ አስኳል ጉዳዮች ሶስት ናቸው፤ አንድ፤ አብዛኛው በድህነት፤ በረሃብ፤ በበሽታ፤ በሰብአዊ መብቶት ረገጣ፤ በአስተዳደር ብልሽት የሚሰቃየው ከ90 በመቶ በላይ የሚገመተው…


Read More

የአማራ የማንነት ትግል፣ የህልውና ትግል እና የጠንካራ አደረጃጀት አስፈላጊነት

የአማራ የማንነት ትግል፣ የህልውና ትግል እና የጠንካራ አደረጃጀት አስፈላጊነት ******************************************* (በዳላስ የአማራ ማህበር ስብሰባ ላይ የቀረበ (1/28/2017)፡ አንባቢ አስተያየት እንዲያሰፍር ይጠየቃል፡፡) በዚህ ጽሁፍ አማራ እያካሄደ ያለውን የሶስት ዘርፍ ጥምር ትግል ማለትም የማንነት ትግል፣ ማንነቱን መሰረት…


Read More

ከፋሽስት ወያኔ ጋር ሆናችሁ የአማራ አርበኞችን ለምትጨፈጭፉ አማሮች

(አቻምየለህ ታምሩ) ጀግኖቹ የአማራ አርበኞች እንደሻማ እየነደዱ በአማራ ላይ የተጫነውን ከልክ ያለፈ የፋሽስት ወያኔ ግፍና መከራ ፣ እልቂትና ጭፍጨፋ ለማስወገድ ዱር ቤቴ ካሉ ውለው አድረዋል። ሆኖም ግን አንዳንድ ወገኖቻችን ወያኔን እንደ አማራ መንግስት በመቁጠር የወያኔ…


Read More

ከአማራ ማህበረሰብ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የተሰጠ መግለጫ

የአማራ ማህበረሰብ ላለፉት 4 እና 5 አስርት አመታት  በተጨባጭ ከኢትዮጵያ   ፖለቲካዊ  ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ሌሎች  እንቅስቃሴዎች ሁሉ እንዲገለል  ተደርጎ የቆየ መሆኑ ይታወቃል።  ይህንን መገለል እና ጭቆና መሰረት አድርጎ በተነሳው እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተደረገ…


Read More

በጐንደር ክፍለ ሀገር ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!

December 22, 2016 በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ላይ ወራሪውና ደም ጠጭው የህወሃት ፀረ-ሕዝብ ቡድን ጀግኖችን እያሳደዱ መግደል ማሰደድና ሀብታቸውን መዝረፍ የጀመረው ከዛሬ 40 ዓመት በፊት ቢሆንም የሚፈፀምባቸውን ግፍ በልባቸው አምቀው በመያዝ ጊዜና የሕግ የበላይነት ሲሰፍን…


Read More

የአማራ ተጋድሎ ከዚህ ወዴት?

(ከሙሉቀን ተስፋው) ክፍል አንድ (ሲያትል በነበረው ስብሰባ ሊቀርብ የነበረ ጽሑፍ ነው፤ ፕሮግራሙ ላይ እንዲቀርብ ለ27 ደቂቃ የተቀዳው ሪከርዱ በቴክኒክ ችግር ባለመሥራቱ መቅረብ አልቻለም፤ እኔም አዘጋጆቹም በጣም አዝነናል። ይህን ጽሑፍ በማዘጋጀት በአዲስ አበባ እና የጎንደር ዩንቨርሲቲዎች…


Read More

የአማራው መደራጀት የተጋረጡበትን እሾኮች መንቀል መቻል አለበት

(አብነት ሁነኛው) ፋሺስቶችና አምባገነን ዘረኞች ከጥንት አንስቶ የሚያመሳስላቸው አንድ ነጥብ አለ፡ እርሱም ታሪካዊ ጠላቴ ነው ብለው የፈረጁትን ማህበረሰብ(ነገድ፤ብሔረሰብ፤ጎሳ) ነጥለው ሁለገብ ጥፋት እንዲደርስበት ባለና በሌለ ሀይላቸው መምታትና ማስመታት ነው። ዛሬ በቱርክ፤በኢራን፤በኢራቅ፤በሶሪያ ተበታትኖ ቁምስቅሉን የሚያየው የኩርድ ሕዝብ…


Read More

አማራ ትናንት፡- የጭቆና፣ የተጠቃሚነትና አማራዊ ውክልና ሁነታ

(በሲአትል የአማራ ማህበረሰብ ጥቅምት 27 2009 ዓ.ም. (Nov 6 2016) ባደረጉት ስብሰባ ላይ የቀረበ ጽሁፍ (ተጻፈ በምስጋናው አንዱዓለም) መልካም ንባብ ****** አማራ እንደ ህዝብ የሰው ልጅ የደረሰበት የመንግስት አወቃቀርና አስተዳደር ስልጣኔ ላይ ከሽህ አመታት በፊት…


Read More

Martyr Colonel Genanaw Shiferaw

(ሙሉቀን ተስፋው) (ለመማሪያ ይሆን ዘንድ የቀዳሚ ሰማዕት ሌ/ኮሎኔል ገናናው ሽፈራው ታሪክ ከዚህ ቀጥሎ ቀርቧል። የዐማራ ሕዝብ ቀዳሚ ሰማዕታቱን እያሰበ ከባለፈው ስሕተት እየተማረ በወያኔ እንዳይሸወድ ይህን ታሪክ ማቅረቡ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። ሌተናል ኮሎኔል ገናናው ሽፈራው ይባላል።…


Read More