ጉባኤው ስለሚደረግበት ቦታ በመኪናም ሆነ በባቡር ለምትመጡ ጠቃሚ መረጃ

በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኘው የአማራ ማህበረሰብ እ.ኤ.አ በጃንዋሪ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 12:00 ፒ.ኤም ጀምሮ በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ ቬተራንስ ፕላዛ (1 Veterans Pl, Silver Spring, MD 20910) የአማራ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የሲቪክ ማሕበራት፣ አክቲቪስቶች…

Read More

ጥያቄዎን ይላኩ

በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኘው የአማራ ማህበረሰብ እ.ኤ.አ በጃንዋሪ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 12:00 ፒ.ኤም ጀምሮ በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ ቬተራንስ ፕላዛ (1 Veterans Pl, Silver Spring, MD 20910) የአማራ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የሲቪክ ማሕበራት፣ አክቲቪስቶች…

Read More

ታላቅ የአማራ ሕዝብ ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው

በዋሽንግተን ዲሲ ሜሪላንድና ቨርጂንያ አዲስ የተቅዋቅዋመው የአማራ ማህበረሰብ ለጃንዋሪ 22 በሲልቨር ስፕሪንግ ጉባኤ ጠርቶአል:: የመሰብሰብያው አድራሻ 1 Veteran Place Silver Spring, Maryland 20910 የመኪና ማቆምያ ባለ 5 ፍሎር ፓርኪንግ ከመሰብሰብያ አዳራሹ ጎን ያለው ጋራጅ መኪና…

Read More

የአማራ ጉዳይ ያገባናል ለሚሉ ሁሉ – የማይቀርበት ነጻ የውይይት መድረክ በሲያትል

የአማራ ሕዝብ ትናንት፣ ዛሬ እና ነግ ለኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ ያደረገውን አስተዋጾና አሁን እየደረሰበት ባለው የጥፋት ዘመን ላይ ተወያይቶ መፍትሄው ለመፈለግ የአማራ ሕዝብ አንድነት ንቅናቄ ግብረ ሃይል በሲያትል ለ Sunday November 6 2016 ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ…

Read More