Hot News
home News ቤተአማራ መድህን በዋሽንገተን የአማራ ማህበረሰብ በጠራው ጉባኤ እንደሚገኝ አሳወቀ

ቤተአማራ መድህን በዋሽንገተን የአማራ ማህበረሰብ በጠራው ጉባኤ እንደሚገኝ አሳወቀ

በጉባኤው ጥሪ ያደረግንላቸው አክቲቭቶች ታዋቂ ግለሰቦችና ድርጅቶች በቦታው እንደሚገኙ በኢሜል በቃል እና በመግለጫ አሳውቀውናል:: በቅርቡ የተጣመረው ቤተአማራ መድህንም ለጉባኤው ተወካዮቹን እንደሚሚልክ አሳውቆናል::

You Might Also Like

Top