ከፋሽስት ወያኔ ጋር ሆናችሁ የአማራ አርበኞችን ለምትጨፈጭፉ አማሮች

(አቻምየለህ ታምሩ) ጀግኖቹ የአማራ አርበኞች እንደሻማ እየነደዱ በአማራ ላይ የተጫነውን ከልክ ያለፈ የፋሽስት ወያኔ ግፍና መከራ ፣ እልቂትና ጭፍጨፋ ለማስወገድ ዱር ቤቴ ካሉ ውለው አድረዋል። ሆኖም ግን አንዳንድ ወገኖቻችን ወያኔን እንደ አማራ መንግስት በመቁጠር የወያኔ…


Read More

Amhara-Gobez-Aleka

አቻምየለህ ታምሩ የአማራ ተጋድሎ መሪዎች በጎንደር፣ በጎጃም፣ በሸዋና በወሎ የሚገኙ የጎበዝ አለቆች ናቸው። የፊታችን ጥቅምት ሶስት ወር የሚሆነው ይፋዊ የአማራ ተጋድሎ የጎበዝ አለቆቻችን በብቃት እየመሩት ነው። የወያኔ ልሳኖቹ ኢቢሲ፣ ሰንደቅና ሪፖርተር ሊያንቃቸው ጋት የቀረውን ተጋድሏችንን…


Read More