በወገራ 50 ወታደሮች ሲማረኩ ቁጥራቸው የበዛ ደግሞ ተገድለዋል

Breaking News and Update ከትናንት ጀምሮ በተደረገ ውጊያ በወገራ 50 ወታደሮች ሲማረኩ ቁጥራቸው የበዛ ደግሞ ተገድለዋል፤ በሰሜን ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ የእንቃሽ ቀበሌ የዐማራ ገበሬዎችን ትጥቅ ለመንጠቅ የተንቀሳቀሰው የወያኔ ጦር ሙሉ በሙሉ በምርኮና በሞት ተደምስሷል፡፡…


Read More

ሕወሀት በጎንደር ቅዳሜ ገበያን አቃጠለ

ጎንደር የሚገኘው እና ቅዳሜ ገበያ በመባል የሚታወቀው ትልቅ የመገበያያ ስፍራ በዛሬው እለት፤ ሙሉ ለሙሉ ተቃጥሏል። ቃጠሎው ከመጀመሩ በፊትም ሆነ ሲቃጠል አካባቢው በአጋዚ ወታደሮች ሲጠበቅ እንደነበር ነው የአካባቢው ምንጮች የጠቆሙት። ሃሙስ ምሽት ላይ ቃጠሎው ሲጀምር፤ አካባቢው…


Read More