ወያኔ ብዛት ያለው ጦር ወገራ ላይ አሰልፏል፤

በወገራ እንቃሽ ቀበሌ የወያኔ ወታደሮች ከገበሬዎች ጋር ተፋጧል። ደፍሮ አይገባም፤ ጀግኖቹን ያውቃቸዋልና። የሃይማኖት አባቶች በተደጋጋሚ ስህተት እየሠሩ ነው። መስቀልና ታቦት ይዘው እየወጡ በመገዘት የተማረኩ ወታደሮችን እንዲመለሱ አደረጉ፤ የወያኔ ወታደሮችን ግን ሊገሉ ሲመጡ ገዝተው መመለስ አይችሉም።…


Read More

በወገራ 50 ወታደሮች ሲማረኩ ቁጥራቸው የበዛ ደግሞ ተገድለዋል

Breaking News and Update ከትናንት ጀምሮ በተደረገ ውጊያ በወገራ 50 ወታደሮች ሲማረኩ ቁጥራቸው የበዛ ደግሞ ተገድለዋል፤ በሰሜን ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ የእንቃሽ ቀበሌ የዐማራ ገበሬዎችን ትጥቅ ለመንጠቅ የተንቀሳቀሰው የወያኔ ጦር ሙሉ በሙሉ በምርኮና በሞት ተደምስሷል፡፡…


Read More

Wogera Martyrs

በወገራ የተሰዉት ወገኖቻችን ሥም ዝርዝር እነሆ:: ትግሬ መራሹ የሕወሃት መንግስት በግልጽም ሆነ በሥውር ወገኖቻችንን እየፈጀ ነው:: ይህ ፋሽስታዊ ሃይል ግድያውን የሚያቆመው አማራ ተደራጅቶ ክንዱን ስያፈረጥም ብቻ ነው:: ለዚህም ሲባል ዘመኑ በሚጠይቀን ሥልትና አደረጃጀት ተጠናክረን መውጣትና…


Read More