በጐንደር ክፍለ ሀገር ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!

December 22, 2016 በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ላይ ወራሪውና ደም ጠጭው የህወሃት ፀረ-ሕዝብ ቡድን ጀግኖችን እያሳደዱ መግደል ማሰደድና ሀብታቸውን መዝረፍ የጀመረው ከዛሬ 40 ዓመት በፊት ቢሆንም የሚፈፀምባቸውን ግፍ በልባቸው አምቀው በመያዝ ጊዜና የሕግ የበላይነት ሲሰፍን…


Read More

Ethnic tensions in Gondar reflect the toxic nature of Ethiopian politics

The Gaurdian https://www.theguardian.com/global-development/2016/dec/22/gondar-ethiopia-ethnic-tensions-toxic-politics?CMP=share_btn_fb From uneven development to authoritarian government, the morass of issues facing the city of Gondar offer a snapshot of Ethiopia’s wider problems In Gondar, a city in Ethiopia’s northern highlands, a lone tourist…


Read More

በወልቃይት ዐማሮች አደባባይ ወጥተው ዋሉ

መስከረም 17 ቀን 2008 ዓ.ም. የመስቀል በአልን ተከትሎ አማርኛ ሙዚቃ ተሰምቷል በሚል አቶ አርአያ ታረቀ የተባለን የአዲረመጥ ከተማ ነዋሪ ዐማራ የትግራይ ልዩ ኃይል መደብደባቸውን ተከትሎ ዛሬ የከተማ ነዋሪዎች በአደባባይ ወጥተዋል፡፡


Read More

በሰሜን አሜሪካ ከሚገኘው የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ብሔር የማንነት ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

አፋኙ የህወሃት ቡድን ሐምሌ 4 ቀን 2008 ዓ.ም. በጎንደር ከተማ የሚገኙትን የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ብሔር ማንነት ኮሚቴ አባሎቻችንን በሕገ ወጥ መንገድ አስተዳደሩ ሳያውቀው ጎንደር ከተማ ውስጥ በመግባት: 1ኛ / አቶ አታላይ ዛፌ 2ኛ /…


Read More

Colonel Demeke Speech

ኮለኔል ደመቀ ከወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ ጋር ለወልቃይት ሕዝብ ያደረገው ንግግር ከዚህ በታች ይገኛል:: ኮለኔል ደመቀ በንግግሩ እንደገለጸው የወልቃይት ሕዝብ ማንነቱ አማራ ሆኖ ሳለ ያለፍላጎቱና ያለምኞቱ ወደ ትግራይ ክልል በሃይል እንደተካለለና ይህ ተገቢ አለመሆኑ እንዲሁም…


Read More